በራባት የዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች

Date:

በሞሮኮ ራባት በተካሄደው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸንፋለች፡፡

አትሌት ፍሬወይኒ ርቀቱን 3 ደቂቃ 58 ሰከንድ ከ25 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡

በርቀቱ የተሳተፈችው ሌላኛዋ አትሌት ሐረገወይን ካልአዩ ደግሞ 3 ደቂቃ 59 ሰከንድ ከ28 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት 2ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች፡፡

በሌላ በኩል በሴቶች 800 ሜትር ውድድር አትሌት ፅጌ ድጉማ በ1 ደቂቃ 57 ሰከንድ ከ24 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት 2ኛ ሆናለች፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ምንገድ ላይ

(በእውቀቱ ስዩም) በቀደም ከሆነ ቦታ ተነስቼ ወደ አልሆነ ቦታ ስራመድ...

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በጡረታ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንና የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ...