በነዳጅ ማዲያዎች ቅድሚያ አገልግሎት የሚያገኙ ተቋማት ይፋ ተደረጉ

Date:

ቢሮዉ በመካከለኛ ምስራቅ በተከሰተዉ ቀዉስ ምክንያት የተፈጠረዉን የነዳጅ እጥረት ለመከላከል በነዳጅ ማዲያዎች ቅድሚያ አገልግሎት የሚያገኙ ተቋማትን ይፋ አደርጓል፡፡

በዚህም መሰረት

👉ለነዳጅ አጓጓዥ ተሽከርካሪዎች/ ቦቴዎች፤

👉ለከፍተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች፤መሰረታዊ የምግብ ፍጆታ ምርቶች እና የኤክስፖርት ምርቶችን የሚያመርቱ፤

👉ግንባታ ላይ ላሉና ትኩረት ለሚሰጣቸዉ የመንግስትና የግል ፕሮጀክቶች፤

👉ለደረቅ ጭነት እና ለግንባታ ቁሳቁስ አጓጓዥ ተሽከርካሪዎች (ገበያ ለማረጋጋት የግብርናና ኢንዱስትሪ ፍጆታ ምርቶች የሚያጓጉዙ ተሽከርካሪዎችን ይጨምራል)

👉ለግብርና ማሽነሪዎች / ትራክተሮች

👉ለሀገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች

👉ለከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች

👉ለሕብረተሰብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ( አምቡላንስ፡ ቀዶ ጥገና የሚሰሩ ተቋማት፡ መብራት)

👉ሌሎች እንደአስፈላጊነቱ በንግድ ቢሮ እየቀረበ በግብረ ሃይል እየታየ ዉሳኔ ሲሰጥ የሚጨመር መሆኑን ቢሮዉ ገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የታላቁ ምሁር መታሰቢያ በድምቀት ተካሄደ

የዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ሁለተኛ ዓመት...

የኩላሊት እጥበት ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ጥናት ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኩላሊት ህመም ስርጭት...

ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀን የእግር ጉዞ ሊካሄድ ነው

በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀንን...

በመንገድ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አደጋው የደረሰው ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ...