በአዲስ አበባ ግዙፍ የሥነጽሑፍ ፌስቲቫል ተዘጋጅ

Date:

ይህ ግዙፍ የሥነ ጽሑፍ ፌስቲቫል “አዲስ የስነጽሁፍ ፌስቲቫል” የተሰኘ ስያሜ ተሰጥቷል።

ዝግጅቱ ማክሰኞ ሕዳር 23 የሚጀምር ሲሆን እስከ ታህሳስ 5 2018 ዓ.ም ድረስ በከተማችን በተለያዩ ቦታዎች ይካሄዳል።

በፌስቱቫሉ የመጽሐፍ ውይይቶች ፣ የመጽሐፍ አውደርዕይ በርካታ ከመጻሕፍት ጋር የተያያዘ ዝግጅቶች ይካሄዳሉ ተብሏል።

ከእነዚህ ዝግጅቶች መካከል ዝክሬ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣የኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ እና ህትመት በሃያኛው መቶ ክፍለዘመን፣ሥነጽሑፍ እና ነገረ ሀቲታ፣አንድ ግጥም አንድ ወግ የተሰኙ ዝግጅቶች ይገኙበታል ተብሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ምንገድ ላይ

(በእውቀቱ ስዩም) በቀደም ከሆነ ቦታ ተነስቼ ወደ አልሆነ ቦታ ስራመድ...

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በጡረታ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንና የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ...