ቻይና አዲስ ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ አመጠቀች

Date:

ቻይና አዲስ ሳተላይት ወደ ህዋ ያመጠቀች ሲሆን ሳተላይቷ ወደ ታቀደው ምህዋር በተሳካ ሁኔታ መድረሷ ተነግሯል።

ሺጂያን-28 ሳተላይት የጠፈር አካባቢን ለመከታተል ጥቅም ላይ እንደምትውል ተዘግቧል።

ሳተላይቷ በተሻሻለው የሎንግ ማርች-7 ተሸካሚ ሮኬት እሁድ ዕለት እንድትወነጨፍ መደረጉም ተገልጿል።

የቻይናው “ሎንግ ማርች” ሮኬት 611ኛውን ተልዕኮውን ነው በተሳካ ሁኔታ ያከናወነው።

ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ኅዳር 19 ቻይና ተዛማጅ ለጠፈር አካባቢ ጥናቶችና ለቴክኖሎጂ ሙከራዎች ሦስት ሳተላይቶችን ሺጂያን-30A፣ 30B እና 30C ማምጠቋ ይታወሳል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...