በወልቂጤ ባጃጅን ወደ ቤት መኪና የቀየረ ወጣት

Date:

የጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ ባዘጋጀዉ ባዛርና ኤግዚቢሽን ላይ የኢንተርፕራይዞችና የግል አንቀሳቃሾች ስራዎቻቸዉ ይዘዉ ቀርበዋል።

በዚህ ባዛር ላይ ይህ ወደ ቤት መኪና  የተቀየረቸችዉ ባጃጅ አንዱ የኤግዚቢሽኑ ድምቀት ነበረች።

የባጃጁን የሞተሩን ክፍል ተጠቅሞ የቤት መኪና የሰራዉ ወጣት ተመስጌን ሀብታሙ እንደሚለዉ የቤት መኪናዉ ወጪ ቆጣቢና ከጸሀይና ዝናብ መከላከል የሚያስችል እንደሆነም ተናግሯል።
የቤት መኪናዉ በአንድ ሊትር ቤንዝል 15 ኪሎ ሜትር የሚጓዝም እንደሆነ አመላክቷል።

የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...