ብሄራዊ ባንክ አስጠነቀቀ

Date:

ብሄራዊ ባንክ፣ ፍቃድ የሌላቸውን የገንዘብ አስተላላፊ ኩባንያዎችን እና ሌሎች ሕገወጥ የሐዋላ  አስተላላፊዎችን መጠቀም አገር ውስጥ የሚገኙ የሐዋላ ተቀባዮችን ችግር ላይ ይጥላል ሲል ማምሻውን ባወጣው ማሳሰቢያ አስጠነቀቀ።

ባንኩ በውጭ አገር በሚገኙ የሐዋላ አስተላላፊዎች ላይ ብቻ ሳይሆን፣ በአገር ውስጥ “ሕገወጥ የውጭ ምንዛሬ ተቀባዮች” ላይ ርምጃ አየወሠደ መሆኑን ገልጧል።

ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵይያዊያን ገንዘብ የሚልኩላቸውን ዘመዶቻቸውንና ወዳጆቻቸውን ከእንግልትና ችግር ለመጠበቅ ሕጋዊ አማራጮችን ብቻ እንዲጠቀሙ ባንኩ አሳስቧል። ባንኩ፣ “ሽጌ”፣ “አዱሊስ”፣ “አቫንቴ”፣ “ሬድኸ ሲ”፣ “ወርልድ ዳይሬክት ሊንክ”፣ “ራስማ ፔይ”፣ “ዩኤስ ዋየር”፣ “ዞላ” እና “ታጅ” ለአብነት በአገር ውስጥ ፍቃድ የላቸውም ብሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019...

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ የፕላቲንየም ብራንድ የማስተር ካርድ ይፋ አደረጉ

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ደንበኞች የፕሪሚየም...

የአሜሪካ የደህንነት ኃላፊ ኢራንን አስጠነቀቁ

ቡሔራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ጄይ ክላይተን አርብ ዕለት ኢራን በውጭ...

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ  በአመት ከ1.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ታጣለች

85 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በግብርናው ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን...