ብርሃንና ሰላም ግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

Date:

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት (ብ.ሰ.ማ.ድ) የ2017 በጀት ዓመት  በ 6 ወራት ዉስጥ 23.9 ሚሊዮን ካሬ ሜትር ጋዜጦች፣ 27.3 ሚሊዮን ካሬ ሜትር የደህንነት ማተሚያ ውጤቶች እንዲሁም 23.8 ሚሊዮን ካሬ ሜትር የንግድ እና ሌሎች ማተሚያ ውጤቶችን ማሳተሙን አስታዉቋል ።

ድርጅቱ የአቅርቦት ሰንሰለት ተግዳሮቶች ቢኖሩም ከ 578 ሚሊዮን 706 ሺህ ብር በላይ ገቢ ማግኘቱንና በቀጣዮቹ ሁለት ሩብ ዓመታት እና ከዚያ በላይ ምርቱን ለማሳደግ በርካታ አዳዲስ የሥራ ትዕዛዞችን እና የንግድ ሽርክናዎችን አግኝቻለሁ ብሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ...