ተወዳጅዋ ሙዚቀኛ ብሌን ዮሴፍ በራሷ ዩትዮብ ገፅ አዲስ ነገር ጠብቁ ትላለች

Date:



ድምፃዊት እና የሙዚቃ ባለሞያ/መምህርት ብሌን ዮሴፍ  በሙዚቃ ዳኝነት በኮካ- ኮላ ሱፐር እስታር እንዲሁም በፋና ላምሮት በዳኝነት አገልግላለች፡፡

በፋና ላምሮት ቆይታዋ ከምዕራፍ ሁለት ጀምሮ እስከ ምዕራፍ አስራ ስድስት በየምዕራፎቹ እንዲሁም የአራተኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ድረስ በዳኝነት በፋና ላምሮት ቆይታ አድርጋለች፡፡

በጊዜው ከሶስት ወራት እረፍት በኃላም በNBC ታለንት ሾው በተዘጋጀው አራተኛው ምዕራፍ ላይ ጳጉሜ 1/2016 በምሽት ሁለት ሰዓት በተደረገው ውድድር በዳኝነት ብቅ ብላ ሙዚቃዊ ዳኝነት ሰታለች፡፡

ተወዳጅዋ ሙዚቀኛ ብሌን ዮሴፍ አሁን ደሞ በራስዋ ዩትዮብ ቻናል መጥታለች፡፡ የተለያዩ ሙዚቃዊ ጉዳይ በቻናልዋ በሙዚቃ ብቻ የተቀነባበረ (ኢንስትሩመንት )ለመልቀቅ እየተዘጋጀች ትገኛለች፡፡ ከስር ባለው ሊንክ ሰብስክራፕ /ላይክ /ሼር አድርጉ በቅርብ ይደርሳችኃል፡፡https://youtube.com/@blenyosef475?si=bxaMPpEfMRhOStrh

via ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በተመዘገበው ውጤት...

የአማርኛ ቋንቋ እውነተኛ ምንጭ ቤተ መንግሥት ሳይሆን ሕዝብና ሠራዊት ነው

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋም አዘጋጅነት ከስድስት...

አዲስ አበባ፦ የዜጎች ቀይ መስመር!

(የግል አስተያየት) አዲስ አበባ የኢትዮጵያውያን መናገሻ፣ የበርካታ ብሔረሰቦች ባህሎች ለዘመናት...

አብን የምክክሩን ውጤት ውድቅ አደረገ!

አብን በሀገራዊ ምክክሩ ማጠቃለያ ላይ የተፈጸመውን “ሕገ-ወጥ ጣልቃ-ገብነት” በመቃወም...