አሜሪካ በፖፕ ፍራንሲስ ሞት ባንዲራዋ ዝቅ ብሎ እንዲዉለበለብ ወሰነች

Date:

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በርዕሳነ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራሲስ ህልፈት የአሜሪካ ባንዲራ በሀዘን ዝቅ ብሎ እንዲዉለበለብ ወስነዋል።

ፕሪዚዳንቱ ለጳጳሱ ክብር የፌደራል እና የግዛቶች ሰንደቅ ዓላማዎች ዝቅ ብለው እንዲውለበለቡ ወስነዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...