” አግደናል ! “

Date:



የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን የተሟላ የተሽከርካሪ መሠረታዊ ሰነዶችን አሟልተው ሳያስረክቡ፣ የተሽከርካሪ ገዥዎችን ወደ ተቋሙ የሚልኩ እንዲሁም ጉዳይ አስፈፃሚን በመመደብ ከተገልጋይ ተጨማሪ ክፍያን የሚቀበሉ አስመጪዎችን ከአሁን በኋላ በተቋሙ አገልግሎት እንዳያገኙ አገደ።

” ሁሉም የተሽከርካሪ አስመጪዎች፣ ለገዥዎች የተሟላ የተሽከርካሪ መሠረታዊ ሰነዶችን በመስጠት፣ ገዢዎች ወደ ተቋሟችን መጥተው ያለ እናተ ጉዳይ አስፈፃሚ፣ ያለ እንግልት እና ውጣ ውረድ ቀልጣፋ አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ መረጃ እንድትሰጡ ” ሲል በጥብቅ አሳስቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019...

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ የፕላቲንየም ብራንድ የማስተር ካርድ ይፋ አደረጉ

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ደንበኞች የፕሪሚየም...

የአሜሪካ የደህንነት ኃላፊ ኢራንን አስጠነቀቁ

ቡሔራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ጄይ ክላይተን አርብ ዕለት ኢራን በውጭ...

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ  በአመት ከ1.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ታጣለች

85 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በግብርናው ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን...