ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ቅናሽ አድጌያለሁ” ኦቪድ ሪል እስቴት

Date:

ነሐሴ 24 ቀን 2017 ዓ.ም፣ (ሀገሬ ቴቪ)፤ ‎ኦቪድ ሪል እስቴት ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ቅናሽ ተደርጎባቸዋል የተባሉ ቤቶችን የሚሸጥበትን ኤክስፖ አስጀምሯል።

ከዛሬ ነሐሴ 24 ጀምሮ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ቆይታ የሚያደርገው ይህ ኤክስፖ በአነስተኛ ቅድመ ክፍያ ቤቶች የሚሸጡበት መሆኑም ተነግሯል።

እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ ጊዜ ውስጥ የቤቶችን ግንባታ በማጠናቀቅ ለደንበኞች ለማስረከብ አቅደናል ያሉት የኦቪድ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ ማናጀር መቅደስ ቀደመ፤ ለደንበኞች የረዥም ጊዜ የክፍያ አማራጭ መመቻቸቱን ጠቁመዋል።

ኤክስፖው ገርጂ በሚገኘው የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሳይት ግቢ ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

በኢትዮጵያ ነፃ ኘሬስ ከ25 ዓመት በላይአገልግለናል !!! -የአርበኞች አደራና የትውልዱ...

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ  የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ

ለዓለም የንግድ ሰንሰለት እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ባህረ ወሽመጥ...

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...