የኤግዚቪሺን ጨዋታ ለማድረግ ወደ ሀገረ አሜሪካ ያቀናዉ የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚዉ ዲሲ ዩናይትድን 3ለ 0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።
የዋሊያዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ከነዓን ማርክነህ፣ዳዋ ሁቴሳ እና ረመዳን የሱፍ ከመረብ ጋር አዋህደዋል።
የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዉን ማሸነፉን ተከትሎ የተዘጋጀዉን የክብር ዋንጫ በማንሳት የ75ሺህ ዶላር ባለቤት መሆን ችሏል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.