የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስተር  ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እንዲሠራ ቃል የገቡት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቡታጅራ ካምፓስ  ከአመታት በኋላ ተማሪ ሊቀበል ነው

Date:

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ሀብቴ ዱላ (ዶ/ር) እንደተናገሩት  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ የቡታጅራ ካምፓስ በቀጣዩ ዓመት ተማሪዎችን መቀበል ይጀምራል።

የቡታጅራው ካምፓስ የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስተር  ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በአካባቢው ማህበረሰብ በቀረበላቸው ጥያቄ መሠረት እንዲሠራ ቃል ገብተው እንደነበር የሚታወስ ነው ፡፡

በቀድሞ ጠቅላይ ሚንስተር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ቃል የተገባው የቡታጅራ ካምፓስ ከአመታት በኋላ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ተማሪዎች ተቀብሎ ትምህርት ለማስጀመር ቅድመ ሁኔታዎች መጠኛቀቃቸውን ኢፕድ ዘግቧል ፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...