የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ፣ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች በሚል ጠንካራ እርምጃ  እንዲወሰድ አዘዘ

Date:

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ፣ ኢራንን ስምምነቱን በቀጥታ በመጣስ ከሰዋል፡፡

በቴህራን እምብርት ውስጥ በሚገኙ የመንግስት ኢላማዎች ላይ ከፍተኛ ጥቃቶችን በመፈጸም ብርቱ አጸፋ እንደሚሰጡ ተናግረዋል።

ውጥረቱ የተፈጠረው እስራኤል ከኢራን የተወነጨፉ ሚሳኤሎችን መለየቷን ካስታወቀች ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ነው።

የቴህራን የመንግስት ቴሌቪዥን ምንም አይነት ሚሳኤል አለመወንጨፉን ሲል አስተባብሏል፡፡

ይህ የተኩስ አቁሙ መፍረስ ዜና የተሰማውየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ በሀገራቱ መካከል የተኩስ አቁም መደረጉን ካስታወቁ ከሁለት ሰዓታት በኋላ ነው፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...