የኮሪያው ኤግዚም ባንክ ለኢትዮጵያ የልማት ፕሮጀክቶች 871 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ!

Date:

የኮሪያ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ (Korea EXIM Bank) በትራንስፖርት፣ በኢነርጂ፣ በጤና እና በቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ለሚከናወኑ 11 የኢትዮጵያ የልማት ፕሮጀክቶች 871 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ።

በአጠቃላይ በዚሁ የልማት ትብብር ስምምነት ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ 954.2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚገመት ስምምነት ማድረጋቸው ይታወቃል።ከዚህ ውስጥ 183.2 ሚሊዮን ዶላሩ በኮሪያ አለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (KOICA) የሚደገፉ ፕሮጀክቶች ናቸው።

ሁለቱ ሀገራት በቀጣይም በትብብር እንደሚሰሩ የገለጹ ሲሆን ይህ የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ የልማት እንቅስቃሴ ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ይጠበቃል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ  የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ

ለዓለም የንግድ ሰንሰለት እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ባህረ ወሽመጥ...

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...

የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ይፋ ሆኗል

ኢትዮጵያ  በድጋፍ መልክ ከአሜሪካ በየዓመቱ  በመንግስት በኩል ፈሰስ የሚደረግ...