የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ፀደቀ

Date:

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣውን ማሻሻያ አዋጅ ተወያይቶ አጽድቋል።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 22ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡

ምክር ቤቱ በዚሁ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ስርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ላይ ተወያይቷል።

የማሻሻያ አዋጁ ከዚህ ቀደም በነበረው አዋጅ ላይ በትግበራ ላይ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

በዚህም በምክር ቤቱ ውይይት ከተደረገበት በኋላ በሁለት ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ አዋጁ አጽድቋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...