ዶሃ ዳይመን ሊግ ውድድር የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤት

Date:

በዶሃ  በተካሄደው የዳይመንድ  ሊግ ውድድር በሴቶች 3ሺ ሜትር መሰናክል  አትሌት ሲምቦ አለማየሁ ሶስተኛ ወጥታለች ።

አትሌት ሲምቦ እርቀቱን ለማጠናቀቅ 9:09.27 ወስዶባታል።

አትሌት ሲምቦ በፔሩ ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ መሆኗ የሚታወስ ነው።

በውድድሩ  የተካፈለችው አትሌት ሎሚ ሙለታ 8ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች ።

በሴቶች 1500 ሜትር ውድድር  አትሌት ሳሮን በርሀ 4ኛ ወጥታለች።

በወንዶች 5ሺ ሜትር አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በ13:18.63 በመግባት 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቋል ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...