11ኛው የጉማ አዋርድ አሸናፊዎች ሽልማት

Date:

በአድዋ ሙዚየም ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት የተከናወነው 11ኛው ጉማ አዋርድ አሸናፊዎቹን ሸለመ። ዝርዝሩ እነኾ :-

1.ምርጥ ተዋናይት፦ ቃልኪዳን ጥበብ (ትዝታ)

  1. ምርጥ ተዋናይ:- ናታይ ጌታቸው ( ጥቁር አደይ)
    3.ምርጥ ረ/ተዋናይ፦ አማኑኤል ሀብታሙ (አፊኒ)
  2. የተመልካች ምርጫ፦( ባለ ክራር)
    5.ምርጥ ዳይሬክተር፦ ፍፁም ካሳሁን (ጥቁር አደይ)
    6.ምርጥ ፊልም፦ (ጥቁር አደይ)
  3. ምርጥ ድምፅ፦ ሐብታም አዲስ (አፊኒ )
  4. ምርጥ ኤዲተር፦ ዳንኤል አንማው (ትዝታ)
    9.ምርጥ ስኮር፦ ስምአገኘኹ ሳሙኤል (አፊኒ)
  5. ምርጥ ማጀቢያ ሙዚቃ፦ ኤደን አይሸሹ፣ ፍፁም ካሳሁን እና አብነት አጎናፍር (ጥቁር አደይ)
  6. ምርጥ ሲኒማቶግራፈር፦ ኤልያስ ተስፋዬ 6 ሰዓት ከለሊቱ
  7. ምርጥ ሜካአፕ፦ ዝናዊት ዘርጋባቸው (አፊኒ )
    13.ምርጥ የፊልም ፅሁፍ፦ ፍፁም ካሳሁን (ጥቁር አደይ)
    14.ተስፋ የተጣለባት ተዋናይት፦ ክላራ ሙሉጌት (ሁለት ቅጣት)
  8. ተስፋ የተጣለበት ተዋናይ፦ ሳሊም አብዱራህማን (ለፍትህ )
    16.ምርጥ ረ/ተዋናይት፦ ማርታ ጎይቶም( 6 ሰዓት ከለሊቱ )

በተጨማሪም:-
☑️. የሕይወት ዘመን ተሸላሚ፦ ፍቅርተ ጌታሁን እና ወለላ አሰፋ
☑️ የሐርሜላ ተሸላሚ፦ ወይዘሮ ወሰኔ ሀይሉ

☑️ ምርጥ አጭር ፊልም፦ በማን ዓይን አሸናፊ መስፍን

ከ16ቱ 5ቱን አዋርድ በመውሰድ ጥቁር አደይ ፊልም ከፊት ይገኛል፣ አፊኒ 4ት በመውሰድ ይከተላል፤ ትዝታ እና 6 ሰዓት ከለሊት ደሞ ሁለት ሁለት አዋርድ በማሸነፍ 3ተኛ ደረጃን ይዘዋል።

ስለ ተከታታይ ድራማ ከወራት በኃላ ጉማ “ሉሲ አዋርድ” ብሎ ተከታታይ ድራማዎችን ብቻ እንደሚሸልም ገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...