ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የምስራቅ አፍሪካ የህይወት ዘመን ጋዜጠኛ ሽልማት ተሰጣት

Date:

የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ራዲዮ መስራችና ስራ አስኪያጅ መዓዛ ብሩ ሽልማቱ የተሰጣቸው የኢጋድ(IGAD) ዓመታዊ የሚዲያ ሽልማት በአዲስ አበባ በተካሄደበት ወቅት ነው።

ሽልማቱንም ከኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስና ከኢጋድ ዋና ፀሀፊ ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር ) ተቀብለዋል።

ኢጋድ በየዓመቱ በተለያዩ  ዘርፎች የአባል ሀገራትን የተመለከቱ ዘገባ የሰሩ ጋዜጠኞችን የሚሸልም ሲሆን ዘንድሮም የአየር ንብረት ለውጥን የተመለከቱ ዘገባዎች የሰሩ ጋዜጠኞች ስራ አወዳድሮ ሸልሟል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የካቮድ ኮሜርሻል “እፎይታ ኤክስፖ” ለሕዝብ ክፍት ነው

ካቮድ ኮሜርሻል ሪል ስቴት "ዘመናዊ የንግድ ቦታ፤ ከኪራይ እፎይታ”...

ደቡብ ሱዳን የነዳጅ ቅድመ-ክፍያ ውሎችን እንዳትፈጽም አገደ

የለንደን ፍርድ ቤት ደቡብ ሱዳን ከአሁን በኋላ አዳዲስ የነዳጅ...

” ከ140 በላይ ጠጠር አምራች ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ቆመዋል ” – ማህበሩ

" ካላቸው ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ። ግን መሬቱ መቼ እንደተወሰደባቸው...

ትራምፕ “በኢራን ላይ ሊፈጸም ታቅዶ የነበረውን ጥቃት አንፈጽምም” አሉ

ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ቁልፍ የአሜሪካ አጋር ሀገራት መሪዎች...