የፍቅር እስከ መቃብር ገፀባህርያት አውደርዕይ ዛሬ ለእይታ ይበቃል

Date:

በሠዓሊ ምዕራፍ ግሩም የተዘጋጀውና የፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ገፀባህርያት በሥዕል የሚገለጡበት “የደራሲው ሥዕል” የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አውደርዕይ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ሐያት ሪጀንሲ ውስጥ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ ለእይታ እንደሚበቃ ኤቨንት አዲስ ሚዲያ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

ይህ የሥዕል አወድርዕይ እስከ መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል ተብሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...