“#የእኔምልጆችናቸው”
የካቲት 27/2018 ዓ.ም ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ፣ ከበጎ ፈቃደኛ ሴት ጋዜጠኞች፣ ደራሲያንና ምሁራን ጥምረት ጋር በመሆን “የእኔም ልጆች ናቸዉ ” በሚል መሪ ቃል ለከፋ ችግር ለተጋለጡ 50 ሺህ ሕጻናት የሚውል እና ለ15 ቀናት የሚቆየው ልዩ የቤተሰብ ስፖንሰርሺፕ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ትዕግስት አባተ፣ የሜሪ ጆይ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ፣የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ በጎ ፍቃደኛ አርቲሰቶች እና ጋዜጠኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችው የክብር እንገዶች በተገኙበት ቀጥታ በአባይ ቲቪ እና ዩትዩብ ቻናሎች ዛሬ ተጀምሯል፡፡
እርስዎ ሸር በማድረግ ላልሰሙት እናድርስ! ህፃናትን ስፖንሰር በማድረግ እንደግፍ!
