የ12ኛ ክፍል የፈተና ቀን ታወቀ

Date:



የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል።

በሌላ በኩል ፦

– የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም

ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ

– የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም

– የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም

– የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም … ይሰጣል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ፓኪስታን ትክክለኛ አስታራቂ አይደለችም” ኢራን!

የኢራን ህግ አውጪ ኢብራሂም ሬዛኢ ከአሜሪካ ጋር እየተካሄደ ባለው...

በዋይት ሐውስ ዘጋቢዎች የእራት ግብዣ ላይ ስለነበረው ተኩስ የማናውቃቸው ጉዳዮች

ምንም እንኳ ቅዳሜ ምሽት በዋይት ሐውስ በነበረው የእራት ግብዣ...

ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ! አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

ትግስት አሰፋ ሪከርድ በማሻሻል አሸነፈች !

የ2026 የለንደን ማራቶን ውድድር ሲካሄድ በሴቶች ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት...