ዱባይ ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

Date:

ሀገሪቱ ያሳለፈችው አዲስ መመሪያ ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች የራሳቸውን አካውንት መክፈት፣ ይዘቶችን መጫን፣ አስተያየት መስጠትም ሆነ በሕዝባዊ ግሩፖች ውስጥ መሳተፍን ሙሉ በሙሉ ይከለክላል።

ዕድሜያቸው 15 እና 16 የሆኑ ታዳጊዎች ማህበራዊ ሚዲያዎችን መጠቀም ቢችሉም፣ ጥብቅ የሆነ የይዘት ቁጥጥር እና የደህንነት ጥበቃ ይደረግባቸዋል።

ማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች አዲሱን ሕግ ተግባራዊ ለማድረግ እስከ 12 ወራት የሚደርስ ጊዜ ተሰጥቷቸዋል።

ይህ ውሳኔ ዩኤኢን እንዲህ ዓይነቱን ጥብቅ እገዳ በማስተዋወቅ የመጀመሪያዋ የአረብ ሀገር ያደርጋታል።

እርምጃው በታዳጊዎች ዲጂታል ደህንነት ዙሪያ የተወሰደ ትልቅ ምዕራፍ ተብሏል ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እስከ አምስት ዓመት እስራት የሚያስቀጡ የመረጃ ነጻነት አዋጅ ጸደቀ

ለ15 ዓመታት በስራ ላይ ከቆየው “የመገናኛ ብዙኃንና የመረጃ ነፃነት...

በደቡብ አፍሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ማስጠንቀቂያ

በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እየተከታተለና...

በበጀት አመቱ 22.9 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው

ከታቀደው 22 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ኩንታል እስካሁን  20...

በቬንዝዌላ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የ32 ሰዎች ህይወት አልፏል

በቬንዙዌላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን 7.2 እና 7.5...