ዳይሬክተሩ ዓለም አቀፍ እውቅና አገኙ

Date:

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር በዲጂታል ማንነት ዙሪያ ባሳዩት የአመራርነት ብቃት ዓለም አቀፍ እውቅና አገኙ

ዋና መቀመጫውን በአሜሪካ ሳን ፍራንሲስኮ ያደረገው ኦክታ ኩባንያ የብሔራዊ መታወቂያ ዋና ዳይሬክተር ዮዳሔ አርአያስላሴን በዲጂታል ማንነት የአመራርነት ሚና ካላቸው 25 ሰዎች አንዱ አድርጎ እውቅና ሰጥቷቸዋል።

በኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም መርሐግብር ከ13 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተመዝግበዋል። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እ.ኤ.አ በ2025 70 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን ለመመዝገብ አቅዷል ሲል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ዘግቧል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...