የአርሰናሎች ጉዞ ተቋጨ

Date:

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ፒኤስጂ  አርሰናልን በማሸነፍ ለፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል። የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ፋቢያን ሩዪዝ እና አሽራፍ ሃኪሚ ከመረብ አሳርፈዋል።

አርሰናልን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ ቡካዮ ሳካ አስቆጥሯል።

ውጤቱን ተከትሎም ፒኤስጂ አርሰናልን በድምር ውጤት 3 ለ 1 በመርታት ለፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል።

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ፒኤስጂ ከኢንተርሚላን በአሊያንዝ አሬና ስታዲየም የሚፋለሙ ይሆናል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...