ምባፔ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ

Date:

የሪያል ማድሪድ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል።

ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ የሎስ ብላንኮዎቹ የውድድር አመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።

ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዘመኑ 29 የላሊጋ ግቦችን በማስቆጠር የሊጉን ከፍተኛ ግብ አግቢዎች ደረጃ እየመራ ይገኛል።

በተጨማሪም ኪሊያን ምባፔ በሻምፒየንስ ሊጉ ሰባት ግቦችን በማስቆጠር አጠናቋል።

tikvah

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...