የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) በሚያዝያ 2025 ባወጣው “የዓለም ኢኮኖሚ ትንበያ” ሪፖርት መሰረት ህንድ በ2025 መጨረሻ (በ2025-26 የበጀት ዓመት) የአለም አራተኛ ትልቁ ኢኮኖሚ እንደምትሆን አስታወቀ።
ከጥቂት አመታት በፊት ህንድ እንግሊዝን በመቅደም አምስተኛ ትልቁ ኢኮኖሚ ሆና የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ ጃፓንን በመብለጥ በአለም ትልቁ 10 ኢኮኖሚዎች ዝርዝር ውስጥ ወደ አራተኛ ደረጃ ከፍ ለማለት ተቃርባለች።
