የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እስራኤል የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ

Date:

አየር መንገዱ”በእስራኤል በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ ቴልአቪቭ የምናደርገውን በረራ በጊዜያዊነት የተቋረጠ መሆኑንን እንገልፃለን”ሲል በማህበራዊ ትስስር ገፆቹ ባወጣው መግለጫ አስረድቷል።

በበረራው መቋረጥ ምክንያት ለሚፈጠረው መጉላላት ሁሉ ይቅርታ የጠየቀው አየር መንገዱ አዳዲስ መረጃዎች ሲኖሩ አሳውቃለሁ ብሏል።

እስራኤል ከኢራን ጋር ወደተባባሰ ጦርነት እየገባች መሆኑ ይታወቃል።

ቀዳሚ ጽሑፍ
ቀጣይ ጥሑፍ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...