ልዩ ልዩ ዜና

ከ70 ግራም በታች ሲሸጡ  በተገኙ ከ72 በላይ  ዳቦ ቤቶች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስአበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

በንግድ ቢሮዉ ከተተመነዉ 70 ግራም በታች ሲሸጡ የተገኙ ከ72 በላይ ዳቦ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ያስታወቀ ሲሆን የሚደረገዉ ቁጥጥር እንደሚቀጥል ገልጿል ፡ እርምጃ ከተወሰደባቸዉ 72 ዳቦ ቤቶች ዉስጥ 65ቱ ዳቦ ቤቶች...

በመዲናዋ በትምህርት ቤቶች አካባቢ አዋኪ ተግባራትን የሚፈፅሙ አካላት ቁጥር መቀነሱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ በግልም ይሁን በመንግሥት ትምህርት ቤቶች አካባቢ አዋኪ ተግባራትን የሚያከናውኑ አካላት ማለትም አልኮል ቤቶችን፣ ጫት ቤቶችን፣ ቁማር ቤቶችን እና ቪዲዮ ቤቶችን የሚከፍቱ አካላትን ለመቆጣጠር በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ተከትሎ ተግባራቱ ላይ መቀነስ...

ኤልሳቤጥ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር በመሆን ያገለገሉት ኤልሳቤጥ ወልደጊዮርጊስ(ዶ/ር) ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ በኮኔል ዩኒቨርሲቲ እና በኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ትምህርታቸውን የተከታተሉት ዶ/ር ኤልሳቤጥ በሸገር ሬዲዮ በ #ሸገር_ካፌ ፕሮግራም በሥነ ጥበብና ታሪክ ጉዳዮች...

አንጋፋው አርቲስት መርዓዊ ስጦት ከዚህ አለም ድካም አረፉ የወርቃማው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ባለውለታ አርቲስት መርዓዊ ስጦት በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ቦታ ከሚይዙ አንጋፋ ሙዚቀኞች መካከል አንዱ ናቸው ። ከሀምሳ አምስት ዓመት በላይ...

“ባቢሎን በሳሎን”ተውኔት ወደ መድረክ ይመለሳል

በውድነህ ክፍሌ ተደርሶ በተስፋዬ ገ/ሐና የተዘጋጀውና በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው "ባቢሎን በሳሎን" ተውኔት ከሁለት ዓመት በኃላ ለአጭር ጊዜ ወደ መድረክ ሊመለስ እንደሆነ አርትስ ስፔሻል ከደራሲው ያገኘው መረጃ ያመለክታል። "ባቢሎን በሳሎን" ተውኔትን በአውሮፓ ለሁለተኛ ጊዜ ለማሳየት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች