ምጣኔ ሀብት

በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለው የንግድ ፍሰት ጨመረ

የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ማክሲም ሬሽትኒኮቭ ከኢትዮጵያ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ ጋር በቪዲዮ ኮንፍረንስ ተወያይተዋል። ሁለቱ ሚኒስትሮች በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን ትብብር እና አጋርነት ለማጠናከር ስለሚያስችሉ ጉዳዮች መምከራቸው ተዘግቧል። እንደ ሩሲያው የኢኮኖሚ ልማት...

የኬንያው ኬሲቢ ግሩፕ አንድ የኢትዮጵያ ባንክን በከፊል ለመግዛት ንግግር ጀመረ

​የኬንያው የባንክ ግሩፕ ኬሲቢ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አንድ የሀገር ውስጥ ባንክን እስከ 40% የሚደርስ ድርሻ ለመግዛት ንግግር መጀመሩን አስታውቋል። ይህ እርምጃ፣ የኢትዮጵያ መንግስት የባንክ ዘርፉን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ካደረገ በኋላ፣ ገበያውን ለመቀላቀል ፍላጎት ካሳዩት...

ብሔራዊ የአልኮልና አረቄ ፋብሪካ ምርቶቹን ወደ አለም አቀፍ ገበያዎች ሊያስፋፋ ነዉ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የብሔራዊ የአልኮልና አረቄ ፋብሪካ ምርቶቹን ወደ ዓለም አቀፍ ገበያዎች በማስፋፋት ሽያጩን እንዲያሳድግ መክሯል። የኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እንዳስታወቀው፣ ፋብሪካው ዕድገቱን ማስቀጠል እንዲችል የግብይት ሥራዎችን ማጠናከር፣ ወደ ውጭ ገበያ መግባትና የሀገር ውስጥ የስርጭት መረቡን ማሻሻል...

የአለም ባንክ የኢትዮጵያን የሪል ስቴት ዘርፍ በገንዘብ የመደገፍ ፍላጎት አለኝ አለ

በሌላ በኩል በሪል ስቴት አልሚዎች እና በቤት ገዥዎች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶች በድርድር መፍትሄ እንዲያገኙ የሚሰራ የግልግል ዳኝነት ቡድን እየተቋቋመ እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡ በኢትዮጵያ የሪል ስቴት ልማት ከተጀመረ 30 ዓመት ሆኖታል። በእነዚህ ጊዜያት በርካታ ዜጎች የቤት ባለቤት መሆናቸው፤...

ነጋዴዎች ከህገወጥ ድርጊት ይቆጠቡ

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ወይም ሰው ሰራሽ እጥረት ለመፍጠር ምርት የሚሰውሩ እና አላግባብ የሚያከማቹ ሕገ-ወጥ ነጋዴዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ማሳሰቢያ ያወጣው ከመስከረም 2018 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገውን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች