ሰሞነኛ

መረጃ በሚከለክሉ ኃላፊዎች ላይ ከ150 ሺህ ብር በላይ ቅጣት እንዲሆን ጥያቄ ቀረበ 

መረጃ በሚከለክሉ ኃላፊዎች ላይ በመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ የተቀመጠው የቅጣት መጠን፤ ከ20 ሺህ ወደ 150 ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ከፍ እንዲል የኢትዮጵያ ብዙሃን መገናኛ ምክር ቤት ጠየቀ። መረጃዎችን በሰነድ መስጠት ሳይቻል ሲቀር፤ ኃላፊዎች...

” የቀን ወጫችን 3 ሚሊዮን ብር ሆኗል” – የክብር ዶክተር ቢንያም በለጠ

መቄዶንያ የአዕምሮ ህሙማንና አረጋዊያን መርጃ ማዕከል በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር ለማውጣት በመገደዱ፣ ያስጀመረው ሆስፒታል ባለመጠናቀቁ፣ በየክልል ከተሞች አዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈቱ ለጋሽ እጆች የተለመደ ድጋፋቸውን እንዲያደርጉለት ጠይቋል። ዛሬ ባካሄደው የውይይትና የምስጋና ፕግራም፣ ባለፈው አመት በርካቶች እንደተረባረቡበት...

በጋምቤላ ክልል በአንድ ቀን ውስጥ ቢያንስ 47 ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

በጋምቤላ ክልል በተቀሰቀሰ ግጭት በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ቢያንስ 47 ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ፤ ዓለምአቀፉ የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን በዚያው ዕለት ከ100 በላይ በጦር መሣሪያ የቆሰሉ ሰዎችን ማከሙን አስታውቋል። ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በክልሉ...

ጋዜጠኛ ፋኑኤል ክንፉ “ማንነታቸው ካልታወቁ ሰዎች” ለማምለጥ ሲሞክር ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ገለፀ

የፈንታሌ ሚዲያ መስራች ጋዜጠኛ ፋኑኤል ክንፉ “ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች” በአዲስ አበባ ከተማ “ሊፈፀምብኝ ነበር” ካለው ጥቃት ለማምለጥ ሲሞክር ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ገለፀ።ጋዜጠኛው በደረሰበት ጉዳት ሳቢያም ለመራመድ ከሶስት እስከ ስድስት ወር ሊፈጅበት እንደሚችል በባለሞያተኞች እንደተገለጸለት...

በኢትዮጵያ “የሀሳብ ትግል” ለሚያደርጉ ሁሉ “ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል”

በኢትዮጵያ “የሀሳብ ትግል” ለሚያደርጉ ሁሉ በነጻነት የሚንቀሳቀሱበት “ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል” ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። ከወረዳ እስከ ፌዴራል ያሉ ተቋማትን እንዲመሩ የተሾሙ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት፤ በሚያከናውኗቸው ስራዎች እና ውሳኔዎቻቸው ላይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች