ሰሞነኛ

“አሁን ድምጹ እየቀነሰ እንደሆነ መረዳት ችለናል – መጠነኛ ጭስ ግን ይታያል

" የሚፈነዳው ፈንድቶ አሁን ረገብ ብሏል። ሊቀጥልም ላይቀጥልም ይችላል። በቀጣይ የምናየው ይሆናል። ክትትል ይፈልጋል! "ከአፋር ክልሉ ኤርታሌ ተራራ እሁድ ህዳር 14/2018 ዓ/ም ከፍተኛ ጭስና ብናኝ መውጣት መጀመሩ የሚታወቅ ሲሆን፣ ብናኙም ከኢትዮጵያ ተሻግሮ በሌሎች ሀገራት...

የልዩ ኢኮኖሚ ዞን የተኪ ምርቶች የስራ አፈጻጸም በእቅድ ከተያዘው አንጻር ዝቅተኛ ሆነ

ከውጭ ሀገራት የሚገቡ ምርቶችን በልዩ ኢኮኖሚ ዞን ለማምረት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ተይዞ የነበረው እቅድ የሶስት ወራት አፈጻጸም 53 በመቶ ብቻ መሆኑ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ። በዘንድሮ በጀት ዓመት ሶስት ወራት በልዩ ኢኮኖሚ ዞን በተመረቱ ተኪ...

የኢትዮጵያ-ኤርትራ ምድር ሌላ ጦርነት እየተደገሰለት ይሆን?

ጦርነቱ የቆመበት 3ኛ ዓመት ሙታን የሚዘከበሩበት፣የሥምምነቱ ገበራዊነቱ የሚገመገምበት፣ለሰላም ፅናት ቃል የሚገባበት በሆነ ነበር።አልሆነም።የዛሬ ሶስት ዓመት አንድ የነበሩት ኃይላት ሁለትም፣ ሶስትም ሆነዉ--- ለመከረኛዉ ሕዝብ የዳግም ግጭት፣ጦርነት ሥጋት፣ ዉንጀላ ዛቻና አፀፋ ዛቻ ሲግቱት ሳምንቱ በሳምንት ተተካ።ከእንግዲሕስ?የኢትዮጵያ...

ዮሐንስ ተሰማ አዲስ የሽብርተኝነት ክስ ተመሰረተባቸው

የቤንሻንጉል ጉሙዙ ተቃዋሚ የምክር ቤት አባል ዮሐንስ ተሰማ አዲስ የሽብርተኝነት ክስ እንደተመሰረተባቸው ዋዜማ ሰምታለች፡፡በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲን (ቦዴፓ) ተወካዩ ዮሐንስ ተሰማ፣ ከሽብር ጋር በተያያዙ ክሶች ፍርድ ቤት የዋስትና መብታቸውን ከፈቀደላቸው...

ጀግና በጦር ሜዳ ብቻ አይደለም የሚፈጠረው

የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽነር ለሊሴ የካንሰር ሕመምን በጀግንነት እየተጋፈጡ ነው! የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን መሪና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ሴቶች መካከል አንዷ የሆኑት ኮሚሽነር ለሊሴ ጂማ የካንሰር ምርመራ እንደተደረገላቸውና ኬሞቴራፒ ሕክምና እየተከታተሉ መሆኑ ተሰማ። ኮሚሽነር ለሊሴ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች