ስፖርት

“ባለፉት 8 ዓመታት እንደ ላሚን ያማል ዓይነት ድንቅ ተጫዋች አይቼ አላውቅም” – ሲሞን ኢንዛ

“ባለፉት 8 ወይም 9 ዓመታት እንደ ላሚን ያማል ዓይነት ድንቅ ተጫዋች አይቼ አላውቅም” ሲሉ የኢንተር ሚላን አሠልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ ለተጫዋቹ አድናቆታቸውን ገልጸዋል። ዛሬ ምሽት በተደረገው የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ባርሴሎና ኢንተር ሚላንን በሜዳው...

ፒኤስጂ አሸነፈ

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ፒኤስጂ ከአርሰናል ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ችሏል። የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግብ ኦስማን ዴምበሌ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። በጨዋታው የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጨዋች ኦስማን ዴምበሌ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ ለመውጣት...

ከአርሴናል ቤት የተሰሙ አጫጭር ዜናዎች

📣የአርሰናል ደጋፊዎች ጥምረት ፒኤስጂ ላይ ቅሬታውን ሊያቀርብ ነው ። በመልሱ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ 2000 ደጋፊዎች ብቻ የተፈቀደላቸው አርሰናሎች ይህ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ካወጣው ህግ የሚፃረር ነው ባይ ናቸው ። ከሜዳ ውጭ የሚጫወት ቡድን...

“የሊቨርፑል ስኬት የልብ ህመም ነው”:- ኔቭል

ከቶተንሀም የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አድርገው ቶተንሀምን አሸንፈው ታሪክ የሰሩት አርን ስሎት ቶተንሀም ሆትስፐርስ ከአንቶኒዮ ኮንቴ ጋር ከተለያየ በኋላ አርን ስሎትን ለመሾም ቢፈልግም አሰልጣኙ በፌይኖርድ መቆየትን ምርጫቸው አደረጉ። ከአንድ አመት በኋላ ግን ስኬታማውን አሰልጣኝ የርገን ክሎፕን ተክተው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች