ስፖርት

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት በጎ ስራ ✍️✍️በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል)ከካናዳ ቶሮንቶ ታሪኩ ጁዋር፤ ይህ ስም በተለይ ለስፖርት ቤተሠቡ አዲስና እንግዳ አይደለም፤ይልቁንም ከደግነት፣ለባለውለተኞች ራስን አሳልፎ ከመስጠት፣ባለውለተኞችን ከማክበር ጋር ተያይዞ የሚነሳ የቤተሠባችን...

አሜሪካ እንዳይገባ የተከለከለው ሶማሊያዊ አሠልጣኝ ሙሉ ክፍያ እንደሚሰጠው ፊፋ ገለጸ

አሜሪካ እንዳይገባ የተከለከለው ሶማሊያዊ አሠልጣኝ ኦማር አርታን ሙሉ ክፍያ እንደሚሰጠው ፊፋ ገለጸ።የዓለም ዋንጫን ይዳኛል ተብሎ የነበረው አሠልጣኝ ግጥሚያዎችን መዳኘት ባይችልም እንኳን ሙሉ ክፍያው እንደሚሰጠው ፊፋ አስታውቋል። ኦማር አርታን በማያሚ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለ11 ሰዓት...

የእግር ኳስ ዳኝነት በኢትዮጵያ

ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ግዮን መጽሔት :- እግር ኳስ ዳኝነት በሀገራቸን እንዴት እንደገባና ማን እንዳመጣው በሠነድ የተቀመጠ መረጃ ባይኖርም፤ ኢትዮጵያውያን እግር ኳስን በሚያውቁት፣ በሚስማሙበትና በመሰላቸው ሕግ ይዳኙ እንደ ነበር እግር ኳስ በሀገራችን ሲጀመር የነበሩ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ አጋርታለች። ከእርሷ ጋር ተያይዞ ለቀረበው ዜና ምላሽ በሰጠችበት እንደገለጸችው የመውለድ አቅሟን ለማሻሻል በሃኪሟ ትዕዛዝ መሠረት የሌትሮዞል የተሰኘ ማሟያ መድኃኒት ስትወስድ ቆይታለች። በአሁኑ ወቅት እርግዝናዋ በጥሩ ሁኔታና በጥሩ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት እና በኋላ በተደረገ ምርመራ የተከለከለ ንጥረ ነገር እንደተገኘባት ካመነች በኋላ የአራት ወራት እገዳ ተጣለባት። የ29 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት በአውሮፓውያኑ 2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ በአጭር ርቀት የነሐስ ሜዳሊያ ካሸነፈች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች