ስፖርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ!!

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል ተቀዳጁ

በቼክ ሪፐብሊክ በተካሄደው የፕራግ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል ተቀዳጅተዋል ። በወንዶች ማራቶን ውድድር አትሌት ለሚ ብርሃኑ 2:05.14 በመግባት ውድድሩን በበላይነት ማሸነፍ ችሏል ። በሴቶች ማራቶን ውድድር አትሌት ብርቱካን ወልዴ 2:20.55 በሆነ ሰዓት በመግባት...

በሚያሚ ግራንድ ሰላም ትራክ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ አሸነፈች

በሚያሚ በተካሄደው ግራንድ ሰላም ትራክ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ በአንደኝነት አሸንፋለች ። አትሌት ፍሬወይኒ 4:06.96 ርቀቱን ለማጠናቀቅ የወሰደባት ስዓት ነው። አትሌት ድርቤ ወልቴጂ 04:07.46 በመግባት ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች ።

በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ

✍️ በሴቶች 800 ሜትር አትሌት ጽጌ ዱጉማ  ምርጥ ሰአት በማስመዝገብ አሸንፋለች። ርቀቱን ለማጠናቀቅ 1 ደቂቃ 56.64 ሰከንድ ወስዶባታል። ✍️ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ አሸንፏል፡፡ ርቀቱን በ12 ደቂቃ 50 ሰከንድ አጠናቋል። አትሌት ኩማ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች