ትምህርት

አማርኛ በሩሲያ ዩኒቨርሲቲ ሊሰጥ ነው

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለሩሲያው ‘ኡልያኖቭስክ’ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል። በሁለቱ ተቋማት መካከል በተደረገው የባህልና ቋንቋ ልውውጥ ስምምነት መሠረት፣ የኡልያኖቭስክ ዩኒቨርሲቲ አማርኛን በሥርዓተ-ትምህርቱ ውስጥ በማካተት በአሁኑ ወቅት ቋንቋውን የሚማሩ...

ትምህርት ሚኒስቴር ለመምህራን ረዳት የሚሆን የሰው ሰራሽ አስተውሎት መተግበሪያ አስተዋወቀ

ትምህርት ሚኒስቴር የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን የሥራ ጫና ለመቀነስ እና የትምህርትን ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል “ኤጀንቲክ መምህር ረዳት” (Agentic AI Teacher Assistant) የተሰኘ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መተግበሪያ አበልጽጎ በሙከራ ደረጃ ስራ ላይ አውሏል። ይህ ቴክኖሎጂ ሙሉ በሙሉ...

በኢትዮጵያ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትን ለማሻሻል የ5 ሚሊየን ፓውንድ ስምምነት ተፈረመ

ስምምነተቱን የተፈራረሙት ትምህርት ሚኒስቴር፣ የዩናይትድ ኪንግደም የውጭ ሀገራት የጋራ ሀብት ልማት ቢሮ (FCDO) እና ብሪቲሽ ካውንስል ናቸው፡፡ ስምመነቱ የተፈረመውም በለንደን ከተማ እየተካሄደ ከሚገኘው የአለም የትምህርት ፎረም 2026 ጎን ለጎን መሆኑን  የትምህርት ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ በኢትዮጵያ የእንግሊዝኛ ቋንቋ...

የሬሜዲል ፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ

ከግንቦት 17 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ/ም ሊሰጥ ፕሮግራም ወጥቶለት የነበረው የሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም እንዲሰጥ ተራዝሟል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " የሪሜዲያል ፈተና እና የቅድመ ምረቃ...

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት 667 የፈተና ማዕከላት ተዘጋጁ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በ667 የፈተና ማዕከላት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ገለፀ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና እንደገለጹት÷ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን በ97 ዩኒቨርሲቲዎች እና በ570...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች