ከታሪክ ማህደር

ሊቀ ሊቃውንት አካለወልድ ሠርፀወልድ

ዓይናለም ደበበ ዛሬ ዛሬ በሀገራችን በስፋት እንደምናያቸው አስመሳይ 'ምሁራን' ፣ ምሁርነት ያልተገባ የግል ጥቅም ማሳደጃና በሀገር ክህደት ላይ የሚያጠነጥን የሴራ ፖለቲካ ማሳለጫ አደገኛ መሳሪያ ከመሆኑ በፊት ኢትዮጵያ በደረጀ እውቀታቸው እንደ ኮከብ የሚያበሩ አያሌ ሊቃውንትን አፍርታለች።...

ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ

ዘውዲቱ ምኒልክ ከአባታቸው ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ እና የወረኢሉ ተወላጅ ከሆኑት እናታቸው ከወይዘሮ አብቺው በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ፣ በሞረትና ጅሩ ወረዳ ሰገነት ከምትባል አነስተኛ መንደር ሚያዝያ 22 ቀን 1868 ዓ.ም ተወለዱ። ንጉሠ ነገሥታት አፄ ዩሐንስ ከሸዋው...

ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ

ዘውዲቱ ምኒልክ ከአባታቸው ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ እና የወረኢሉ ተወላጅ ከሆኑት እናታቸው ከወይዘሮ አብቺው በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ፣ በሞረትና ጅሩ ወረዳ ሰገነት ከምትባል አነስተኛ መንደር ሚያዝያ 22 ቀን 1868 ዓ.ም ተወለዱ። ንጉሠ ነገሥታት አፄ ዩሐንስ ከሸዋው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች