ወቅታዊ

በእነዶክተር ወንድወሰን መዝገብ 15 ተከሳሾች በማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

በእነዶክተር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ ጉዳያቸው እየታየ ያሉ 15 ተከሳሾች የቀረበባቸውን የሽብር ክስ በማስረጃ እንዲከላከሉ ተወሰነ። ተከሳሾቹ ሐምሌ 15/2015 ዓ. ም. በአማራ ክልል በነበረው ሁከት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ናቸው። በዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ ስም በሚጠራው መዝገብ 51...

የኢንዱስትሪ ምርት በሃገር ውስጥ ምርት መተካቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ

ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ሴራሚክ ሙሉ በሙሉ በሃገር ቤት ማምረት ጀምሯልም ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤት አባላት ለቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ በሰጡበት...

” በህዳሴ ላይ አንድም ብር እርዳታ፣ አንድም ብር ብድር ኢትዮጵያ አልወሰደችም ” – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት፣ " በህዳሴ ላይ አንድም ብር እርዳታ፣ አንድም ብር ብድር ኢትዮጵያ አልወሰደችም " ሲሉ ግልጽ ምላሽ ሰጥተዋል። " በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ቁርጠኛ አቋም በሀገር...

የህወሓት አንዳንድ ሰዎች ያላቸውን አቋም ሳይ ምን ያህል ህዝባቸውን እንደሚጠሉ እና የህዝባቸው በደል እንደማያማቸው ነው የገባኝ -ጠ/ ሚ ዐብይ አህመድ

እውነት ስላለን እና በቅንነት ህዝባችንን ማገልገል ስለምንፈልግ ማንም ድጋፍ ባይሰጠንም እውነተኛ ፈራጅ ስለሚያይ ማንም አያሸንፈንም ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ፡፡ ህወሓት በኤርትራ ወታደር እንዳይዘረፍ ስንጠብቀው አማራ ክልል ገብቶ ያደረገው ነገር አሳፋሪ ነው ሲሉ ኮንነዋል፡፡ ቡድኑ በአማራ ክልል...

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መሐል ችግር የፈጠረዉ የቀይ ባህር ጥያቄ አለመሆኑን ተናገሩ

አንዳንድ ሰዎች በኢትዮጵያና በኤርትራ መሀከል ችግር የተፈጠረዉ የኢትዮጵያ መንግስት የቀይ ባህር ጥያቄ ስላነሳ ነዉ የሚሉ ወሬዎች መኖራቸዉን አንስተዉ እዉነታዉ ግን ይህ አይደለም ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ችግር በትግራይ ጦርነት ወቅት የተጠነሰሰ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ ግጭቱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች