ዕይታ

የተካደው የፕሪቶሪያ ስምምነት…

ሙሉዓለም ገ/መድኀን (ከሁመራ-ጎንደር)   መቼም፣ ለሁለት ዓመት በከባድ ደም-አፋሳሽ ጦርነት ያለፈችው ኢትዮጵያ እንዲህ በአጭር ጊዜ ለዳግም እልቂት ‹ሴራ ይጎነጎንባታል› ብሎ መገመቱ ነብይ መሆንን ይጠይቃል። የሆነው ግን ይህ ነው፡፡ ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው የፕሪቶሪያው ስምምነት...

ይድረስ ለክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ወርቁ ተስፋዬ ይቅርታ ያድርጉልኝ እና ከመጠሪያ ሥምዎ በፊት ‹‹ዶ/ር›› የሚለውን ማዕረግ ያላስቀደምኩት አክብሮት ጎድሎኝ ሳይሆን የጤና፣ የእንሰሳት ወይም የሥነ ልቦና ሐኪም ላልሆነ ሰው ‹‹ዶ/ር›› የሚለውን ማዕረግ ከሥም በፊት መጠቀም አግባብ ስላልሆነ ነው፡፡ ለምሳሌ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የነበሩት...

የሸኔ እና የገደብ ከተማ ነዋሪዎች ትንቅንቅ!

ሲሳይ ማሞ (ከጌዴኦ) የጠ/ሚ ዐቢይ መንግሥት ከባዕድ ሀገር ቀይ ምንጣፍ ተነጥፎላቸው ከነጠብ-መንጃ ትጥቃቸው በአንቀልባ ታዝለው እና ጉሮ ወሸባዬ እየተጨፈረላቸው ወደ ሀገራችን ገብተው በኢትዮጵያውያን ላይ ጣርና መከራ፣ ግድያና አፈና፣ እልቂትና ፍጅት፣ ስቃይና እንግልት፣ እገታና ሽብር እንዲፈጽሙ...

ባንዲራ ወይስ ባላንጣ

አብነት ሲራጅ የዘመናቶች ቅርሻት የትውልዶች የመቃብር ሥፍራ አንዱን ከሌላው የሚያናክስ ቢሹት የሚሰሩት ሳይሹት የሚያፈርሱት የባንዲራ ጉዳይ ዛሬም እንደ ትናንቱ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እንደ ወረርሽኝ ሊያምሳት ተቀብሮ ያልታየውን የጀርባ የመሰለውን በሁሉም የሰው ልብ ውስጥ ያለውን የፍራቻ አፈ-ሙዙን...

ኢትዮጵያ ከቦትስዋና መማር አለባት!

አንተሁን ሙሉዬ ከ19ኛው ሁለተኛ አጋማሽ እስከ 20ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ ድረስ አፍሪካውያን በአውሮፓውያን ቅኝ ግዛት ሥር እየማቀቁ ነበር፡፡ ብዙ የአፍሪካ አገሮች ነጻነታቸውን መቀዳጀት የቻሉት እ.ኤ.አ በ1963 ነው፡፡ ይህም ዓመት የአፍሪካ ነጻነት አመት ተብሎ ይጠራል፡፡ ልክ እንደ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች