ዜና

የዩኤስኤይድ ድጋፍ በመቋረጡ በትግራይ ክልል ከ20 ሽህ በላይ ሰዎች ለአደጋ መጋለጣቸው ተነገረ

በ2023 በጀት አመት 1.8 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ያገኘችው ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከዩኤስኤድ ከፍተኛ ድጋፍ በማግኘት ቀዳሚዋ ናትበትግራይ በፌደራል መንግስት እና በክልሉ ኃይሎች መካከል የተደረገውን ጦርነት ተከትሎ በቀደመው ልክ ራሳቸውን መደጎም እና ማስተዳደር የማይችሉ በሚሊየን የሚቆጠሩ...

44 የገበታ ጨው ምርቶች ከገበያ ታገዱ

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በሰራው የገበያ ቅኝት ሥራዎች 44 ዓይነት የምርት መለያ ስም ያላቸው የተለያዩ በአዮዲን የበለፀጉ የምግብ ጨው በሚል ታሽገው ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥና የሀገሪቱን አስገዳጅ ብሔራዊ ደረጃ ሳያሟሉና ሳይለጥፉ ሲቀርቡ የነበሩ ምርቶች መገኘታቸው...

በማረፍ ላይ የነበረ አውሮፕላን ባጋጠመው የእሳት አደጋ ምክንያት መንገደኞች በክንፉ ላይ ለመውጣት ተገደዱ

በኮሎራዶ ዴንቨር አለም አቀፍ አውሪፕላን ማረፍያ እያረፈ የሚገኝ አውሮፕላን በሞተሩ ላይ ባጋጠመው የእሳት አደጋ መንገደኖች በአውሮፕላኑ ክንፍ በኩል ወደ ውጭ ለመውጣት ተገደዋል፡፡የአውሮፕላኑ አንደኛው ሞተር ከፍተኛ መጠን ያለው ጥቁር ጭስ ወደ ሰማይ በመልቀቅ የመቀጣጠል ምልክት...

አየር መንገዱ ለቦርድ አባላቱ ሽኝት አደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቀድሞ የአየር መንገዱ ቦርድ አባል ለነበሩት ክቡር የኢ.ፌ.ዲ. ሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሽኝት መርሐ ግብር አካሄደ። በዚህ የሽኝት መርሀግብር ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፣...

‹‹ስለልጄ አሟሟት ጉዳይ ድምፃዊ አንዷለም ጎሳን ብጠይቀው ደስ ይለኛል›› የቀነኒ አዱኛ አባት

አባቷ አቶ አዱኛ ዋቆ ልጃቸው መልካም ባህርይ እንደነበራት ገልፀው ‹‹እኛ ምንም አንፈልግም፡፡ የምንፈልገው ፖሊስ ፍትህ እንዲያሰፍን ብቻ ነው›› ብለዋል፡፡ ሞዴልና የማስታወቂያ ባለሙያ የሆነችው ቀነኒ ከምትኖርበት አፓርታማ አምስተኛ ፎቅ ላይ ወድቃ ህይወቷ ማለፉን ፖሊስ መግለፁ ይታወቃል፡፡...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች