ዜና

የአዲስ አበባ ባለሀብቶች ያላመኑበትን ግብርና ታክስ በተጨማሪ በሌሎች ችግሮች እየተፈተኑ እንደሚገኙ ተገለፀ

የአዲስ አበባ ባለሀብቶች ፎረም በከተማው ውስጥ የሚገኙ ባለሀብቶች ከባድ ችግሮች እያጋጠሟቸው መሆኑን ገልጿል። ፎረሙ የባለሀብቶችን ቅሬታ በሰነድ የተደገፈ መረጃ ለመቀበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል። የባለአብቶች ፕሬዝዳንት አቶ አሸናፊ ሙሴ አያሌው ለካፒታል እንደገለጹት፣ ባለሀብቶቹ ያላግባብ ድርጅቶቻቸው መታሸግ፣...

በትግራይ “ከመንግስት እውቅና ውጪ” የሚደረግ የሰራዊት እንቅስቃሴ “በአስቸኳይ” እንዲቆም አቶ ጌታቸው ረዳ አሳሰቡ

በትግራይ ክልል “ከመንግስት እውቅና ውጪ” የሚደረግ የሰራዊት እንቅስቃሴ “በአስቸኳይ እንዲቆም” የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ትዕዛዝ ሰጡ። ይህን ትዕዛዝ ቸል በሚሉ አካላት ላይ “አስቸኳይ” “የእርምት እርምጃ” እንዲወሰድም አሳስበዋል።  አቶ ጌታቸው ይህን ማሳሰቢያ የሰጡት...

በሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፋው ሮቤል ኪሮስ አባት በድጋሚ ተመረጡ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌደሬሽን ፕሬዝደንት የነበሩት አቶ ኪሮስ ሀብቴ አጠቃላይ ከተሰጠው  12 ድምጽ 9  ድምፅ በማግኝት  አሸንፈዋል። በኦሮሚያ ክልል የተወከሉት አቶ ኪሮስ ሀብቴ ከአሁን በፊት ተቋሙን ለ8 አመታት በፕሬዝዳንትነት መምራታቸውም ይታወሳል። በፕሬዝዳንትነት ዘመናቸውን በሪዮ ኦሎምፒክ...

የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት የላቀ አስተዋጽዖ አበርክተዋል የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት እና የኢኮኖሚ ዕድገት የላቀ አስተዋጽዖ ማበርከታቸውን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው፤ ለዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኬኛ ቤቨሬጅ ፋብሪካን ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአምቦ ወረዳ በነበራቸው ጉብኝት የኬኛ ቤቨሬጅ ፋብሪካን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግበሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተሳትፈዋል፡፡ ፋብሪካው በመጪዎቹ ሶስት ሳምንታት ውስጥ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች