ዜና

በትግራይ ክልል በ6 ወራት ዉስጥ ከቀረበልኝ 29 አቤቱታዎች 24ቱን መመልስ ችያለዉ

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የመቀለ ቅርንጫፍ የጽህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ፀሀይ አምባዬ እንደተናገሩት ክልሉ በ2017 በጀት ዓመት 6 ዘር አፈፃፀም ተቋሙን የሚመለከት 29 አቤቱታወች መካከል  24 የሚሆነዉን መመለስቸዉንና 5 በሂደት ላይ እንደሉ ተናግረዋል። ከቀረቡት...

በኤሌትሪክ ምግብ የሚያበስለው 10በመቶው ብቻ ነው

በኢትዮጵያ ዉስጥ 10 ከመቶ የሚሆነዉ ህዝብ ብቻ ነዉ የኤሌክትሪክ ሃይል በመጠቀም ምግብ የሚያበስለዉ ሲል የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡ ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬም ምግቡን የሚያዘጋጀዉ የማገዶ ቁሶችን በመጠቀም ነዉ ተብሏል ፡፡ ይህ የተገለፀዉ የዉሃ እና...

“ዜሌንስኪ ጀግና ነው” – ትራምፕ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ዜሌንስኪ ጀግና ነው" ሲሉ የተናገሩት ከእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ኬር ስታመር ጋር በሩሲያ ዩክሬይን የሠላም ድርድር ሂደት ላይ በነጩ ቤተመንግሥት ተገናኝተው ከመከሩ በኋላ ነው። በዛሬው ዕለት ከዩክሬይኑ ፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ ጋር ተገናኝተው እንደሚመክሩ...

ገዳዩ ተይዟል !

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው ብዙዎችን ያስቆጣው እና ያሳዘነው የዶክተር አንዱዓለም ዳኘ ግድያ ወንጀል ፈጽሟል የተባለ ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ውሏል። በዶክተር አንዱዓለም ዳኘ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመ ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር...

አንድ ሚልየን አራት መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ ብር ለመቄዶኒያ ተበረከተ

በእንግሊዝ ሀገር ለንደን በተካሄደው የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኮንሰርት ላይ ከታዳሚዎች እና ከአስተባባሪዎች የተገኘውን 8,300 ፓውንድ (1,457,000.00 ብር) አዘጋጆቹ ለመቄዶኒያ ገቢ ማድረጋቸው ተገልጿል።

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች