ስፖርት

ስፔን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

በአለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ስፔን ከቤልጂየም ያደረገችውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች። የስፔንን የድል ግቦች ሚኬል ሜሪኖ እና ፋብያን ሩይስ ሲያስቆጥሩ ለቤልጂየም ዲ ኪትሌይር ከመረብ አሳርፏል። ሚኬል ሜሪኖ በተከታታይ ጨዋታዎች ተቀይሮ ገብቶ የስፔንን የማሸነፊያ ወሳኝ...

ፈረንሳይ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አለፈች

በዓለም ዋንጫው የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ መርሐ ግብር ፈረንሳይ ሞሮኮን 2 ለ 0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች። በቦስተን ጁሌት ስታዲየም በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የፈረንሳይን ግቦች ኪሊያን ምባፔ እና ኦስማን ዴምቤሌ አስቆጥረዋል።ፈረንሳይ በሦስት ተከታታይ የዓለም ዋንጫ...

ፈረንሳይ ከሞሮኮ – የምሽቱ ጨዋታ

በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ጥምር አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው በ2026 የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ፡፡ ዛሬ ምሽት የሁለት ጊዜ የመድረኩ አሸናፊ ፈረንሳይ ከአፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ጋር የምታደርገው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ፈረንሳይ በ16ቱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፓራጓይን...

እንግሊዝ እና ኖርዌይ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተቀላቀሉ

በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ኖርዌይ ብራዚልን 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች። የኖርዌይን ወሳኝ የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ 2x ማስቆጠር ችሏል። የብራዚልን ግብ ኔይማር በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። ኤርሊንግ ሀላንድ በአለም ዋንጫው 7️7ኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል። ብራዚል...

በዩጂን ዳይመንድ ሊግና በፒችትሪ የጎዳና ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2026 የፕሪፎንቴይን ክላሲክ - ዩጂን ዳይመንድ ሊግ እና በአሜሪካ የፒችትሪ የጎዳና ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል። በአሜሪካዋ ዩጂን በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ የሁለት ማይል ርቀት ውድድር አትሌት አለሺኝ ባወቀ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች