ስፖርት

አሜሪካ ለኢራን ብሔራዊ ቡድን ቪዛ ፈቀደች

አሜሪካ ለዓለም ዋንጫ ላለፈው የኢራን ብሔራዊ ቡድን ስፖርተኞችና የቡድን አባላት ቪዛ መስጠቷን አስታወቀች። የኢራን ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን በሎስ አንጀለስ ከተማ ከኒው ዚላንድ ጋር እንደሚያደርግ የተገለጸ ሲሆን፣ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ግን ውሳኔውን ያስተላለፉት ጥብቅ ጥንቃቄ...

የእግር ኳስ ተጫዋቾች የዓመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሆኑ

የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማሕበር የ2025/26 የውድድር ዓመት የዓመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሆነዋል፡፡ በዚህም አርሰናል ሦስት ተጫዋቾችን በእጩነት በማስመረጥ ቀዳሚ ሲሆን÷ ጋብሬል ማጋሌሽ፣ ዴቪድ ራያ እና ዴክላን ራይስ በእጩነት ቀርበዋል፡፡ የመድፈኞቹ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ በውድድር...

እንኳን ደህና መጣህ ሴሲል! የጎነሮች ምድር ኢትዮጵያ በጉጉት ትጠብቅሃለች!

​የአርሰናል ቤተሰቦች እና መላው የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ሆይ! ታላቅ የምስራች!​ታዋቂው ጋዜጠኛ ተዋናይ እና ቀኝ እጁን ለአርሰናል የሰጠው እውነተኛው ጎነር ሴሲል ጂ ቶማስ (Cecil Jee Thomas) በሀገራችን የሚካሄደውን ታላቅ የአርሰናል ደጋፊዎች ዝግጅት ለመታደም በሰኔ 6...

ሞርጋን ሮጀርስ፣ ጁሊያን አልቫሬዝ አና ጁኒየር ክሩፒ በአርሰናል አይን ውስጥ

ከ22 ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ያነሳው አርሰናል፣ ትኩረቱን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ በማድረግ የቡድኑን ስብስብ ይበልጥ ለማጠናከር አቅዷል። ምንም እንኳን በቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ በፒኤስጂ (PSG) ቢሸነፉም መድፈኞቹ ከአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ጋር በመሆን የክረምቱን...

በራባት የዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች

በሞሮኮ ራባት በተካሄደው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ፍሬወይኒ ርቀቱን 3 ደቂቃ 58 ሰከንድ ከ25 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ በርቀቱ የተሳተፈችው ሌላኛዋ አትሌት ሐረገወይን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች