ተጋባዥ ፀሐፊ

የሚያይና የሚያሳይ

(በእውቀቱ ስዩም) ለእናት አገሬ ወይ ቦንድ አልገዛሁ፥ ወይ ቦንብ አልወረወርሁ፥ እንዲችው ስማስን እድሜን ገፋሁት፤ ከሁሉ የሚቆጨኝ የሆነ ጊዜ ላይ፥ ሰፈራችን ውስጥ ሳምንቱን ሙሉ ውሀ እልም ብላ ጠፋች ፤ ሆድ ቢብሰኝ “ ከመሀል ከተማ ወስደው ነው እንዴ...

ስነ ስርዓት የስልጣኔ ምልክት ነው

አልፎ ለሚሄድ መኪና አክብሮት ለማሳዬት ክንንቡን የሚያወርደውየአገው ምድር ማህበረሰብ ስነስርአት አክባሪነት ሕግ አክባሪነት እንዲሁም ቃል አክባሪነት ላይ በባህላዊ ለዛው የታጀበ"አንታጉ " የተባለ በደሳለኝ መኩሪያው የተደረሰ በለይኩን ሲሳይ የተዘጋጀ ለመጀመሪያ ጊዜ በአገውኛ ቋንቋ ተሰርቶ...

“በአፍሪካ  የትምህርት ፖሊሲ እንደነከሰ  ሞተር ነው”

( የትምህርት ጠኔ…..) .አፍሪካ ውሥጥ- የትምህርት ፖሊሢ እንደነከሠ ሞተር ነው።ለውጥ ወይንም ጥገና ያሻዋል።ያለሞተር ደግሞ መኪና - መኪና አይደለም። ያለትምህርት፣ያለሥልጣኔ፣ያለክህሎት….ሠው… ዘመን የዋጀ ሠብ አይሆንም። በሚጠቅምህ ትምህርትና ሥልጠና ላይ ግዜህን ኢንቨሥት አድርግ። .(የኔትወርክ ግጣም…..) .ኔትዎርካችሁን ፈትሹ - 'ወርቅ ሃሣብህን...

የኢት ሬዲዮ ዜና ፋይል አጋሮቹ ጋዜጠኛ አብዱልሰመድ ጎበኘነው

የዜና ፋይሎቹና የሚዲያ ቤተሰቦች አጋርነት የተገለጠበት! ወዳጅና የስራ ጓዳችን ጋዜጠኛ አብዱልሰመድ ከቤተሰቡ ተቀላቅሏል፤ የኢት ሬዲዮ ዜና ፋይል አጋሮቹም ጎበኘነው። ሰመድን እንኳን ለቤትህ አበቃህ ልንለው ሄደን ከትናንት እስከ ዛሬ ሞያን ከሀገር ማገልገል ጋ አንስተን በቁጭት አውግተናል። በኢትዮጵያ...

“ኢትዮጵያ የሆነ አጣብቂኝ ውስጥ ስትገባ ሁልጊዜ ሩሲያ ቀድማ ትመጣለች”

አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ አዋቂ  ጥበቡ በለጠ፣ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ በ1965 ዓ.ም የአገራቸውን ወታደራዊ ተቋማት ለማዘመን የጦር መሣሪያ ግዢ ለመፈጸም ወደ አሜሪካ አቅንተው  ጥያቄቸው ተቀባይነት በማጣቱ ከፍተኛ ሐዘን ገጥሟቸው እንደነበር ያወሳሉ። በወቅቱ ንጉሱ ከዋሺንግተን ወደ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች