ዋናው ጤና

በየቀኑ ገላን መታጠብ  ለቆዳችን ጠቀሜታ ከማምጣት ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል

የዩናይትድ ስቴትስ የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ኢሌን ላርሰን  አንዳንድ ሰዎች በቀን ከአንድ ጊዜ በላይ የሚታጠቡ ቢሆንም፣ በየቀኑ የምንታጠብ ከሆነ የቆዳ መድረቅ እድላችንን ይጨምራል እንዲሁም ቆዳችን ለኢንፌክሽን የተጋለጠ እንዲሆን ያደርጋል ብላለች። ባለሙያዎች  የተሰነጠቀ ቆዳ ደግሞ...

ከሰሞኑ የተከሰተው የተለመደው የጉንፋን ዓይነት እንጂ አዲስ ወረርሽኝ አይደለም

ከሰሞኑ የተከሰተው የተለመደው የጉንፋን ዓይነት እንጂ አዲስ ወረርሽኝ አለመሆኑ በጥናት መረጋገጡን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከሰሞኑ የተከሰተው ጉንፋን በሰዎች ዘንድ ያለው የህመም ስሜት እና የወረርሽኙ በአጭር ጊዜ መዛመት አዲስ ወረርሽኝ መጥቶ ሊሆን ይችላል በሚል...

ሁለተኛው የብሔራዊ ጤና ደህንነት ትግበራ በመጀመሪያው ትግበራ የታዩ ስህተቶችን በማረም ይተገበራል

መስከረም 21/ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ባለፉት አምስት ዓመታት ስትተገብረው የነበረውን ብሔራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ አጠናቃ ወደ ሁለተኛው መሸጋገሯን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ እንደገለጹት ብሔራዊ የጤና ደህንነት ትግበራ በኢትዮጵያ እስከ ወረዳዎች እና...

ከ8ሺህ በላይ ህጻናት በልብ ህመም ወረፋ እየጠበቁ ነው

አንዳንዶቹ ወረፋ ሳይደርሳቸው ህይወታቸው ያልፋል። ጥቁር አንበሳ ግቢ የሚገኘው የልብ ማከሚያ ደግሞ አቅሙ ውስን ነው። ከ8 ሺሕ በላይ የልብ ሕሙማን ሕፃናት ወረፋ እየጠበቁ ይገኛሉ። የነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎቶችን ሲሰጥ የቆየ ቢሆንም፣ አሁንም ከ8 ሺሕ...

ላንድማርክ  ሆስፒታል “የዓለም የታካሚዎች ደህንነት ቀን” አከበረ

*በየዓመቱ ጥራቱና ደህንነቱን ባልተጠበቀ ህክምና በመላው ዓለም 3 ሚሊየን ዜጎች ሕይወታቸው ያልፋል። *የህሙማን ደህንነት ቀን የሚከበርበት ዓላማ በህሙማን ደህንነት ዙሪያ ግንዛቤ መፍጠር እንደሆነ ተገልጿል ። *"የምንሰጠው ህክምና የሚፈውስ እንጂ የሚጎዳ እንዳይሆን መትጋት ይገባል" *የላንድ ማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች