ዋናው ጤና

አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ

ከዶ/ር ሊያ ታደሰ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የዓይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ዕድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው። አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 ዓመት የሆኑ ወጣቶች ላይ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’...

የካቲት 12 ሆስፒታል ከ37ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የድንገተኛ  ህክምና መስጠቱን አስታወቀ

ባለፈዉ የ2017  በጀት ዓመት የካቲት 12 ሆስፒታል ከ 37 ሺ  በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጠቱን አስታውቋል። በሆስፒታሉ የድንገተኛ ህክምና ክፍል ሃላፊ ዶ/ር ሞላልኝ ውብአንተ የድንገተኛ ጊዜ ህክምና የህፃናትን ፣የማህፀን እና ፅንስ እንዲሁም የአዋቂዎችን...

የአዲስ አበባ ጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት ክፍያን ጨምሮ አዲስ የጥቅማጥቅም ፓኬጅ ተፈቀደ

በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት ክፍያን ጨምሮ አዲስና አጠቃላይ የጥቅማጥቅም ፓኬጅ ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን ውሳኔ መተላለፉን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት...

የዓለም ጤና ድርጅት በ2025 የጤና ዕርዳታ እስከ 40% ሊቀንስ እንደሚችል አስጠነቀቀ

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በ2025 ዓ.ም. ለጤና ዘርፍ የሚሰጠው ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድጋፍ እስከ 40 በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል ትንበያውን ይፋ አድርጓል። ይህ ቅነሳ በውጭ ዕርዳታ ላይ ከፍተኛ ጥገኝነት ባላቸው በርካታ ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገሮች ላይ...

የጡት እና የታይሮይድ ካንሰር በሽታ

የጡት እና የታይሮይድ ካንሰር በሽታ መስፋፋት በማህበረሰባችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የጤና፣ የስነ ልቦና እና የኢኮኖሚ ጉዳት የሚያስከትል አስከፊ የሆነ ችግር ነው። በመሆኑም ሐኪሞቻችን እርስዎን ከእነዚህ እክሎች ለመጠበቅ ዝግጅታቸውን አጠናቀው እየጠበቋችሁ ይገኛሉ። በመሆኑም ሐምሌ 20/2017...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች