Featured

ለውጥን የሚሻው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የጠና ህመም ላይ ለመሆኑ የተለየ የህክምና ማረጋገጫ አያስፈልግም፡፡ አሁንም ባለፉት ዓመታትም በትልልቅ ዓለም አቀፍ መድረኮች የተመዘገቡትም ይሁኑ እየተመዘገቡ ያሉ ውጤቶች ከበቂ በላይ ማሳያዎች ናቸው፡፡በቅርቡ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከ34 ዓመት በኋላ...

ተጨማሪ 3 ሺሕ 350 ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል

ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላይ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ፤ በአጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ መቻላቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ከ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ...

ህወሐት ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ ያቀረበው ጥሪ

በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው እና ከህወሓት የተለየው ቡድን በዲፕሎማሲው ይሁን ሌላ ዘርፍ ከኢትዮጵያ መንግስት በላይ ችግር እየፈጠረብን ነው ሲሉም ዶክተር አብረሃም አክለው ተናግረዋል።የአፍሪካ ሕብረትን ጨምሮ ዓለምአቀፉ ማሕበረሰብ የፕሪቶርያ ውል እንዲፈፀም ሓላፋነታቸውን እንዲወጡ ህወሓት ጠየቀ።...

የሱዳን የናይል ወንዝ የጎርፍ ሥጋት እና የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም

ሱዳን ዐባይ ወንዝ አቅራቢያ በሚገኙ አምስት ግዛቶቿ ሊደርስ ስለሚችል የጎርፍ አደጋ የተጋላጭነት ማስጠንቀቂያ አወጣች። የሱዳን የመስኖ ሚኒስቴር ባወጣው ማሳሰቢያ የናይል ወንዝ የውኃ መጠን መጨመሩን ተከትሎ ብርቱ የጎርፍ አደጋ በእርሻ መሬቶች እና በመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት...

ጌታቸው ረዳ ምን አሉ?

ኤርትራውያን በጣም ብልሆች ናቸው የፌደራል መንግስትን በቀጥታ የመዋጋት የሰው ኃይል ብልጫ እንደሌላቸው ያውቃሉ። ስለዚህ፣ ሀገሪቱን ለማናጋት በድንበራቸው ማዶ ያሉ 'ጠቃሚ ሞኞችን' (useful idiots) መጠቀም ይፈልጋሉ። አሁን ያለው የህወሓት አመራር ለማድረግ እየሞከረ ያለው፣ ከፌደራል መንግስት ይመጣል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች