Featured

የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የህዝብ ብዛት የሚያመላክት ቁጥራዊ መረጃን አላወጣሁም አለ

ይፋዊ የሆነ የኢትዮጵያን ህዝብ ብዛት የሚያመላክት ቁጥራዊ መረጃን አላወጣሁም ሲል የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ለኢትዮ ኤፍኤም አስታውቋል፡፡ ከሰሞኑ በተለያዩ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎትን ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት 109.4 ሚሊዮን ነው የሚል መረጃ ሲሰራጭ ጣቢያችን አስተውሏል፡፡ በመረጃው መሰረት...

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በፓርላማ ተገኝተው ምላሽ ሊሰጡ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሐሙስ መጋቢት 11፤ 2017 በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፤ ከፓርላማ አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሊሰጡ ነው። የሐሙሱ የፓርላማ መደበኛ ስብሰባ፤ የፌደራል መንግስት የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን...

“ኑ ታላቅ እናክብር” የተሰኘ ዝግጅት ነገ ይካሄዳል

አንጋፋው የሥነጽሑፍ ባለሞያ አስፋው ዳምጤ የሚመሰገንበት "ኑ ታላቅ እናክብር" የተሰኘ ዝግጅት ነገ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ይካሄዳል። በዝግጅቱ ላይ አንጋፋ ደራሲያን፣ ሠዓሊያን፣የጥበብ ሰዎች ይገኙበታል ተብሏል። የደራሲ አስፋው ዳምጤን...

አንጋፋው አርቲስት መርዓዊ ስጦት ከዚህ አለም ድካም አረፉ የወርቃማው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ባለውለታ አርቲስት መርዓዊ ስጦት በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ግንባር ቀደም ቦታ ከሚይዙ አንጋፋ ሙዚቀኞች መካከል አንዱ ናቸው ። ከሀምሳ አምስት ዓመት በላይ...

በንግድና ኢንቨስትመንት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደዋል

የኢትዮጵያ ንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 14ኛዉ የኢትዮ-ቻምበር ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት የመዝጊያ እና የእውቅና መርሀ ግብር  እንዲሁም በንግድና ኢንቨስትመንት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በኢሊሊ ሆቴል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች