Featured

የመድኃኒት ደህንነት ማስጠንቀቂያ

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን RELIEF የሚባል ሕገወጥ መድኃኒት (በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን እና ማግኒዥየም ትራይሲሊኬት እንዳለው ይገመታል) በኢትዮጵያ ገበያ እየተዘዋወሩ መሆኑን ተደርሶበታል። ይህ መድኃኒት በሕጋዊ መንገድ በባለስልጣን መስሪያ ቤታችን ያልተመዘገበ በመሆኑ ጥራቱ፣ ደህንነቱና ውጤታማነቱ አይታወቅም።በተጨማሪም...

የሶማሊላንድ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ፕሬዝደንታዊ ምርጫውን አሸነፉ

የራስ ገዟ ሶማሊላንድ ተቃዋሚ መሪ ባለፈው ሳምንት የተካሄደውን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን በዛሬው እለት ይፋ ማድረጉን ኤፒ ዘግቧል። የዋና ተቃዋሚው ዋዳኒ ፓርቲ መሪ አብዲራህማን ሞሀመድ አብዱላሂ ከ50 በመቶ በላይ ድምጽ ማግኘት ችለዋል። ለሰባት አመታት...

በመንግስት የሚፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች ሰላማዊ ዜጎችን ለህልፈት እየዳረገ ነው”- ኢሕአፓ

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ “የዜጎችን ህይወት የመጠበቅ ሃላፊነት ያለበት መንግሥት ቢሆንም በሚያሰማራቸው የጸጥታ ሃይሎችና የአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጭምር የዜጎች ህይወት በበርካታ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደቅጠል እያረገፈ ይገኛል” ብሏል፡፡ ኢሕአፓ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ህገመንግሥቱን የመንግሥት አካላት...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሽልማትን አገኘ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2024 “የቢዝነስ ትራቭለርስ አዋርድስ” የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሽልማትን አግኝቷል። አየር መንገዱ ሽልማቱን ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ ማግኘቱን አስታውቋል። የአየር መንገዱ ደንበኞች እያደረጉት ላለው ድጋፍ ምስጋናውን አቅርቧል። “ቢዝነስ ትራቭለርስ አዋርድስ” የ“ቢዝነስ ትራቭለርስ” መጽሔት አንባቢዎች በሚሰጡት...

ለቀድሞዋ ርዕሰ ብሔር ሳህለወርቅ ዘውዴ የምስጋና መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

የምስጋና ፕሮግራሙን ያዘጋጁት በበጎ ፍቃድ የተሰባሰቡ ሴቶችና በሴቶች የሚመሩ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መሆናቸውን ሰምተናል። ዝግጁቱም ፕሬዝዳንቷ በስራ ዘመናቸው ላከናወኗቸው ስራዎች ምስጋና ለማቅርብ ያለመ መሆኑ ተነግሯል። የመጀመሪያዋ የኢፌዴሪ ሴት ፕሬዚዳንት የነበሩት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፕሬዚዳንትነት ዘመናቸውና በዲፕሎማትነታቸው የሴቶችን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች